Playlist Videos
ቪዲዮ
ኪዳን ያልጠበቀውን ሰው ስራው ላይ ያገኛል – ዙረት
ሱራፌል እና ምዕራፍ ለሰርጋቸው ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ። ሱራፌል ጓደኛ መስለው ጠላቶቹ ሊጎዱት ይሞክራሉ። ኪዳን እራሱን ዳኔል የተባለ ሹፌር አስመስሎ ሱራፌልን ያድነዋል። ያልጠበቃት የድሮ ፍቅሩ የሱራፌል እጮኛ መሆኗ ኪዳን ይረዳል።
ቪዲዮ
የአስኳላ አስተማሪዎች ከየኔታ ይማራሉ – አስኳላ
የጥያቄ አስፈላጊነትን የኔታ ለተማሪዎች ያስተምራሉ። የአስኳላ አስተማሪዎች የአንኗኗር ልዩነታቸውን ይረዳሉ። የእንቅስቃሴ ብቃት የኔታ ከተማሪዎች እኩል ይለምዳሉ።
ቪዲዮ
የማኪና እያሱ እቅድ እንዳሰቡት አይቀጥልም – አደይ
ርብቃ ውሸቷ በመጨረሻ ይጋለጣል፣ ከወ/ሮ ሮማን ቤት ትባረራለች። አቤል መስራቤታቸውን መልሰው እንዲረከቡ የእናቱን እርዳታ ይጠይቃል። የእናቱን ራሄል አባቷ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ትረዳለች። ትግስት በአዲሱ ስልጣኗ አብረው የሚሰሩትን ማጎላቆስ ትጀምራለች።
ቪዲዮ
ማኪና እያሱ እቅዳቸውን ያካሄዳሉ – አደይ
የአቤል እና ሉሃማ ቀለበት ስነስረአት ይካሄዳል፣ ራሌል የማርኮንን እውነተኛ ባህሪ ትረዳለች። ማኪና እያሱ እየአቀዱት የቆዩትን ሁሉ ያካሂዳሉ፣ አቤል ሊቀበለው አይፈልግም። ሉሃማ በሰርጋቸው ቀን ላይ አቤልን ትታው ትጠፋለች።
ቪዲዮ
የእየሩሳሌም እና ጌዲዮን ሰርግ – ጎጇችን
የእየሩሳሌም እና ጌዲዮንን ሰርግ ስነስረአት ይካሄዳል። ሙሽሮቹ በኢንጌጅመንት ቀናቸው ላይ ስለተካሄደው ያጫውቱናል።
ቪዲዮ
የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን
በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የሌንስ እና አኑሽ ሰርግ እንከተላለን። ሙሽሮቹ የሰርጋቸው ቀን ላይ ምን እንደተሰማቸው እና ስለ ድግሱ ምን እንዳሰብ ጥያቄና መልስ እናያለን። ጓደኞች እና ቤተሰቦቻቸው የሚመኙላቸውን እና ስለ ሰርግ ዝግጅቱ እናያለን።